Das Buch „ህይወቴ“ geschrieben Dej. Woldesemaet Gebrewold . Daniel worku rezensiert das Buch.
ጎተ የንባብ ክለብ - የመጽሐፍ ውይይት
‹‹ሕይወቴ፣ ለአገሬ ኢትዮጵያና ለወገኖቼ ኢትዮጵያውያን ዕድገት የነበረኝ የሥራ ጥማት›› በደጃዝማች ወልደ ሰማዕት ገብረ ወልድ የተፃፈ ግለ-ታሪክ መጽሐፍ ነው፡፡ የህንን መጽሐፍ የጎተ የንባብ ክለብ ቅዳሜ መስከረም 15 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት ጀምሮ “ ለውይይት ያቀርበዋል፡፡ ደራሲ ዳንኤል ወርቁ ደግሞ ለውይይት መነሻ የሚሆን ዳሰሳ ያቀርብልናል፡፡
ዝግጅቱ የሚቀርበው በዙም ስለሆነ፣ ቀጥሎ በተመለከተው ሊንክ አማካኝነት በመግባት በዚህ ፕሮግራም ላይ እንድትታደሙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
https://goethe-institut.zoom.us/j/84017205204
Meeting-ID: 840 1720 5204
Password: Goethe2!
Zurück